በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በደቡብ አፍሪካ


ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ተወያዩ፡፡

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያ ጋር ተወያይተዋል። ፕሬዚዳንቷ ከኢትዮጵያዊያኑ ጋር በነበራቸዉ ቆይታ ሰሞኑን ደቡብ አፍሪካ በሚኖሩ የሌሎች የአፍሪካ ሃገሮች ዜጎች ላይ ስለደረሰው ጥቃትና ከሌሎች በርካታ ጉዳዮች ላይ ተማክረዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በደቡብ አፍሪካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:48 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG