በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ካምብዮስና ኢፎ የስደተኞች ሰፈርን የኬንያ መንግሥት ተረከበ


በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ተራድዖ/ዩኤንኤችሲአር/ በኬንያው ደዳብ ካምፕ ሁለት መጠለያዎችን ለኬንያ መንግሥት አስረከበ።

ካምብዮስና ኢፎ የስደተኞች መጠለያዎች የሶማሌ ስደተኞች በፊት ይኖሩበት የነበሩ ሲሆን፣ መጠለያቸውም ወደ 2ሚሊዮን የአሜርካን ዶላር የሚያወጡ ፕሮጀክቶች እንዳሉበት ተነግሯል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ካምብዮስና ኢፎ የስደተኞች ሰፈርን የኬንያ መንግሥት ተረከበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:01 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG