በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሰሜን ኬንያና ደቡብ ኢትዮጵያ የጣለው ዝናብ ጉዳት አደረሰ


Ramani ya Kenya.
Ramani ya Kenya.

በሰሜን ኬንያና ደቡብ ኢትዮጵያ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ ጉዳት ማስከተሉ ተነገረ።

ዝናቡ በሰሜኑ የኬንያ ማርሳቢት ግዛት 182 አባወራ ቤቶች ማውደሙንና ከብቶችም መግደሉን የአካባቢው አስተዳዳሪ ለአሜርካ ድምፅ አረጋግጠዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በሰሜን ኬንያና ደቡብ ኢትዮጵያ የጣለው ዝናብ ጉዳት አደረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:54 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG