በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሱዳን ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መታወቂያ በማጣታችን ለእስር ተዳረግን አሉ


በሱዳን የሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞች የሀገሩ መንግሥት መታወቂያ በጊዜ አለማደስ ለብዙ ችግር እያጋላጠቸው መሆኑን ተናገሩ።

የካርቱም ነዋሪ የሆኑ ስደተኞች የሀገሩ ፖሊስ መታወቂያ በማጣታቸው እያሰራቸው መሆኑን ገልጸው፥ ከእሥር ለመፍታት እስከ 20ሺህ የሱዳን ፓወንድ እንዲከፍሉ እያስገደዳቸው መሆኑን ተናግረዋል።

ስደተኞቹ የዓለምቀፉ ስደተኞች ድርጅትንም ተችተዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በሱዳን ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መታወቂያ በማጣታችን ለእስር ተዳረግን አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:17 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG