ናይሮቢ —
ስደተኞቹ የኬንያ መንግሥት ደዳብን ለመዝጋት ያስተላለፈውን ውሳኔ እንዲያጤን ጠይቀዋል፡፡
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
ኬንያ ደዳብ ስደተኞች መጠለያ የሚኖሩ ስደተኞች በኬንያ በተለያዩ ቦታዎች የሽብር ጥቃት ሲፈፀም ስደተኛውም ላይ እንግልት እንደሚደርስበት ተናገሩ፡፡
ስደተኞቹ የኬንያ መንግሥት ደዳብን ለመዝጋት ያስተላለፈውን ውሳኔ እንዲያጤን ጠይቀዋል፡፡
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ