በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያዊያን በሱዳን እስር ቤቶች


የሱዳን ፖሊስ በሀገሩ ለበርካታ ዓመት የኖሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያንን ማሰሩ በሱዳን የኢትዮጵያ ቆንሲላ አስታወቀ፡፡

በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ዜጎች በሱዳን ፖሊስ መታሰራቸዉን በካርቱም የኢትዮጵያ ቆንሲላ አስታወቀ።

በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሽፈራ ጃርሶ፥ ሰሞኑን በተደረገዉ አሰሳ የሀገሩ ጸጥታ ኃይል በመቶዎች የሚቆጠሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን ማሰሩን አረጋግጠናል ብለዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኢትዮጵያዊያን በሱዳን እስር ቤቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:05 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG