ናይሮቢ —
በተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ በኬንያ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞች ከ4ሾህ በላይ ወደ ሀገር ለመመለስ ፍቃደኛ መሆናቸውን አስታወቀ።
የድርጅቱ ኬንያ ቅርንጫፍ ምክትል ቃል አቀባይ ለአሜርካ ድምጽ ከሁለት ሺህ በላይ ስደተኞች ወደ ሀገር የመመለሻ ቅጽ መሙላታቸውን አስታውቋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።