በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሁለት ኢትዮጵያዊያን ሞት በደቡብ አፍሪካ


ጆሃንስበርግ አቅራቢያ ከተዘረፉ ሱቆች አንዱ - ነኀሴ 27/2011 ዓ.ም.
ጆሃንስበርግ አቅራቢያ ከተዘረፉ ሱቆች አንዱ - ነኀሴ 27/2011 ዓ.ም.

በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ንብረታቸውን ከዘራፊዎች ለማትረፍ በመሸሽ ላይ እያሉ ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ መሞታቸው ተነግሯል።

ኢትዮጵያዊያኑ የመኪና አደጋው የገጠማቸው ደቡብ አፍሪካ ዋና ከተማ ጆሃንስበርግ አቅራብያ በሚትገኝ ጁሊየስ የምትባል መንደር ውስጥ ወደሚገኝ ንብረታቸው እየነዱ በነበሩበት ወቅት መሆኑ ታውቋል።

ኢትዮጵያዊያኑ ወደ ሱቆቻቸው ለመሄድ የተነሱት የአካባቢው ነዋሪዎች የስደተኞች ሱቆችን እየዘረፉ ነበር በተባለበት ወቅት እንደነበረ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያዊያን ማኅበረሰብ ምክትል ሰብሳቢ ናህሊ ሙሳ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

የሁለት ኢትዮጵያዊያን ሞት በደቡብ አፍሪካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG