በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሞይ ሽኝት


የሞይ ሽኝት
የሞይ ሽኝት

የዳንኤል አራፕ ሞይ ብሄራዊ ቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ።

ባለፈዉ ማክሰኞ በ95 ዓመታቸዉ ያረፉት የቀድሞዉ የኬንያ ፕሬዚዳንትን ዳንኤል አራፕ ሞይ ዛሬ ብሄራዊ ቀብር ሥነ ስርዓታቸው ተፈጽሟል።

በቀብር ሥነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገሮች መሪዎች ተገኝተዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሞይ ሽኝት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:40 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG