ናይሮቢ —
ሰሞኑን ኬንያ ካኩማ ስደተኞች መጠለያ በደረሰው የፀጥታ ችግር የሰው ህይወት ማለፉን ስደተኞች ተናገሩ። ችግሩ የተከሰተው ታጣቂዎች በስደተኞች ላይ ጉዳት በማድረሳቸው መሆኑን የአሜርካ ድምፅ ያነጋገራቸዉ ስደተኞች ገልፀዋል።
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ጉዳይ በካምፑ የፀጥታ ችግር እንደነበር ገልጿል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።