አስተያየቶችን ይዩ
Print
የቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት የነበሩት ዳንኤል አራፕ ሞይ ዛሬ በ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ሞይ ህይወታቸው ያለፈው በናይሮቢ ሆስፒታል በህክምና ላይ እያሉ መሆናቸውን ቤተሰባቸዉ አስታወቀዋል።
ፕሬዚዳንት ኬንያታ የሞይ ግባተ መሬት እስኪፈፀም ብሄራዊ ሀዘን አውጀዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ