አጋሩ
የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አዲስ የፋይናንስ ሚኒስትር ሾሙ።
ፕሬዚዳንት ኬንያታ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረዉ ከኃላፊነታቸዉ የተነሱ ሄንሪ ሮቲችን በቀድሞው የማርሳቢት ግዛት አስተዳዳሪ ተክተዋል።
ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available