አስተያየቶችን ይዩ
Print
ኬንያ ድፍድፍ ነዳጅ ዓለም መላክ መጀመሯን አስታወቀች።
ኬንያ ድፍድፍ ነዳጅ ዓለም መላክ መጀመሯን አስታወቀች፥ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ የኬንያ የነዳጅ ምርት ለያዘችዉ መርከብ ሽኝት አድርዋል።
ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ ያገራቸውን ድፍድፍ ነዳጅ ምርት ወደ ኢስያ ለምትወስድ የኬንያ መርከብ ሽኝት ሲያደርጉ "ይህ ለኬንያ ትልቅ ድል ነው" ብለዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ