በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሱዳን በእሥር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ


ባለፈው ታህሳስ ወር መጀመሪያ በሱዳን ፖሊስ በቁጥጥር የዋሉ ኢትዮጵያዊያን አለመለቀቃቸውን በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ተናገሩ።

ኢትዮጵያዊያኑ በቁጥጥር የዋሉት፣ የሀገሩ ፖሊስ በህገ ወጥ በሀገሩ ይኖሩ ነበር ባላቸው የዉጪ ሀገር ዜጎች ላይ ዕርምጃ ሲወስድ ሲሆን፥ በሱዳን ያለው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ከሀገሩ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጋር ተገናኝቶ ይፈታሉ ተብሎ ቢነገርም ኢትዮጵያዊያኑ ከወር በላይ እሥር ቆይተዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በሱዳን በእሥር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:44 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG