ናይሮቢ —
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አፍሪካ በፀረ ሽብር እንቅስቃሴ እያደረገች ያለውን ጥረት እንዲደግፍ ጠየቀ።
የድርጅቱ ዋና ጸኃፊ አንቶንዮ ጉቴሬዥ ዛሬ በናይሮቢ በመካሄድ ላይ ባለዉ የአፍሪካ ቀጠና ከፍተኛ የፀረ ሽብር ስብሰባ ላይ ያደረጉትን ንግግር ተከታትለናል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።