የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተጠያቂነት መርሓ-ግብር፤ በ223 ወረዳዎች ውስጥ በሚሰጡ መሠረታዊ አገልግሎቶች፤ ጥራት፣ ፍትሐዊነትና ተደራሽነት ላይ፤ ተጨባጭ ለውጦችን አስገኝቷል ተባለ።
የኢትዮጵያ ሰማያዊ ፓርቲ የሃገሪቱ ሕጋዊ ስርዓት የዜጐችን መብት አያስከብርም ሲል ከሰሰ።
የተገኘ እድገት ካለም፥ ሁሉን አቀፍ አለመሆኑ፥ ወጣቱን ማህበረሰብ ለችግር መዳረጉ ተነገረ።
"የኢትዮጵያ የፋሽን ጥበብ ባለሙያዎች ካገር ውስጥ ብርቱ እገዛ ያስፈልጋቸዋል" የቀድሞ ታዋቂ ዓለም አቀፍ ሞዴል አና ጌታነህ።
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት እነ አቶ መላኩ ፈንታ ያቀረቡትን አቤቱታ ውድቅ አድርገ።
አዲስ አበባ ውስጥ ዛሬ የተከፈተው “ኦሪጂን አፍሪካ - 2015” የሚባል የጥጥ፣ የጨርቃ ጨርቅና አልባሣት ኢንደስትሪ ኤግዚቢሽን ለሃገር ውስጥና ለውጭ ባለሃብቶች ሰፊ የሥራ ዕድል እንደሚከፍት ተገልጿል፡፡
ከዞን ዘጠኝ የኢንተርኔት አምደኞች /ብሎገሮች/ እና ጋዜጠኞች እሥር ቤት ቀርቶ የነበረው በፈቃዱ ኃይሉ በሃያ ሺህ ብር ዋስ እንዲፈታ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርጅ ቤት አሥራ ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት አዝዟል።
“የሀገራችን ሸማኔዎች የእጅ ጥበብ መዳበርና መጠበቅ አለበት” ሲሉ የሳሌም ዲዛይን ባለቤት ሳሌም ካሣሁን አሳሰቡ።
በነ አቶ መላኩ ፋንታና በሌሎች ሁለት መዝገቦች የሙስና ክሥ ተመሥርቶባቸው ጉዳያቸው ለዛሬ ለብይን ተቀጥሮ የነበረ ተከሣሾች ጉዳይ ለሣምንት፤ ጥቅምት 15/2008 ዓ.ም ተቀጥሯል፡፡
የኢትዮጲያ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩትን ጦማርያን፣ ከሁለተኛው ተከሳሽ በስተቀር በነጻ እንዲፈቱ ትዕዛዝ አስተላልፏል።
የዓለም አቀፍ የጨርቃ ጭርቅ አልባሳት ኢንዱስትሪና የቴክኒኖሎጂ አውደ-ርእይ በአዲስ አበባ እንደሚከፈት ታወቀ።
በኢትዮጵያ የአስችኳይ ረድኤት ፈላጊዎች ቁጥር 8.2 ሚልዮን የደረሰ ሲሆን ወደ $596. 4 ሚልዮን ዶላር የሚሆን እርዳታ እንደሚያስፈልግ ታወቀ።
የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የአራት ተቃዋሚ ፓርቲ የአመራር አባላትንና የአንድ ሌላ ተከሳሽን ጉዳይ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ።
በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች አማካይነት መረጃ መሰብሰብ አያሌ አዎንታዊ ውጤቶች እንዳሉት ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በሁለተኛው የትራንስፎርሜሽን ረቂቅ እቅድ ላይ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር መወያየት ተገቢና አስፈላጊ መሆኑን አስታወቁ።
ኢትዮጵያ ውስጥ እየተስተዋለ ያለው ረሃብ የገዥው ፓርቲን ፖሊሲ ውድቀት ያሳያል ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ከሰሰ፡፡
ዳኞች ለሥልጠና በመሄዳቸው በእስር የሚገኙት የዞን ዘጠኝ አባላት ችሎት ለሌላ ግዜ ተቀጥሯል ።
የፌዴራሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ዛሬ በአዲስ አበባ ባካሄደው የክልልና የፈደራል የጸረ ሙስና ኮሚሽኖች አገር አቀፍ የሁለት አመት የባጀት ስራ አፈጻጸም።
በዱር እንስሳት ላይ የሚፈፀመው ወንጀል በአሁኑ ጊዜ ሰላምና መረጋጋትን ከሚያውኩ የወንጀል ድርጊቶች ጭምር የተያያዘ እንደሆነ ተነገረ።
የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የበታች ፍርድ ቤት በነ ሃብታሙ አያሌው ላይ የሰጠውን ብይን አቃቤ ሕግ በመቃወም ያቀረበውን ይግባኝ ተቀብሏል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ