በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በተንቀሳቃሽ የመገናኛ ቴክኖሎጂዎች መረጃ ለመሰብሰብ የሚያስችል ፕሮጀክት ተጀመረ


በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች አማካይነት መረጃ መሰብሰብ አያሌ አዎንታዊ ውጤቶች እንዳሉት ተገልጿል።

በተንቀሳቃሽ የመገናኛ ቴክኖሎጂዎች መረጃዎችን በመሰብሰብ ለአፊሪቃ ሀገሮች ውጤታማ ፖሊሲ የመቅረጽና ውሳኔ የመስጠት አቅማቸውን ለመገንባት የሚያስችል ፕሮጀክት ተጀመረ። መረጃዎቹን በነዚህ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች አማካይነት መሰብሰብ አያሌ አዎንታዊ ውጤቶች እንዳሉትም ተገልጿል።

ዘጋብያችን መለስካቸው አመሀ ከአዲስ አበባ ከላከው ዘገባ ዝርዝሩን ለመስማት የተያያዘውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

ተንቀሳቃሽ የመገናኛ ቴክኖሎጂዎች ለመገንባት የሚያስችል ፕሮጀክት ተጀመረ /ርዝመት - 4ደ39ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:39 0:00

XS
SM
MD
LG