በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሰማያዊ ፓርቲ የገዥውን ፓርቲ ፖሊሲ ነቀፋ

  • መለስካቸው አምሃ

ኢትዮጵያ ውስጥ እየተስተዋለ ያለው ረሃብ የገዥው ፓርቲን ፖሊሲ ውድቀት ያሳያል ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ከሰሰ፡፡

ኢትዮጵያ ውስጥ እየተስተዋለ ያለው ረሃብ የገዥው ፓርቲ የፖሊሲ ውድቀት ነው ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ከሰሰ፡፡

ፖሊሲው ገበሬውን የመንግሥት ጢሰኛ ያደረገው ስለሆነ ገበሬው ነፃ እስካልሆነ ድረስ ረሃብ ሊጠፋ እንደማይችል የሰማያዊ ፓርቲ መሪዎች ይናገራሉ፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት በበኩሉ ሥራ ላይ ያለው ፖሊሲ ባይኖር ኖሮ ዛሬ የእርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር በብዙ እጥፍ የጨመረ ሊሆን ይችል ነበር ይላል፡፡

መለስካቸው አምሃ ዝርዝሩን ይዟል፡፡ የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።

በተጨማሪ የኢኮኖሚ ጠቢብ ዶክተር እክሎግ ቢራራ በኢትዮጵያ መንግስት የመሬት ይዞታ ፖሊሲ ላይ ግምገማ ሰጥተውናል። ሔኖክ ሰማእግዜር አነጋግሯቸዋል ሙሉውን ዘገባ ይህንን ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG