አዲስ አበባ —
አብዛኛው የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን /IGAD/ አባል ሀገሮች፥ ባለፉት 15 ዓመታት በሚፈለገው መጠንና በሚለንየሙ የልማት ግቦች አኳያ ድህነትን አልቀነሱም ተባለ። በአንዳንድ ሀገሮች ደግሞ ድህነት ጭራሹን መባባሱ ተነግሯል። የተገኘው እድገት ሁሉን አቀፍ አለመሆኑ ደግሞ፥ ብዙ ወጣቶችን ለአደገኛ ስደት መዳረጉ ተገልጿል።
መለስካቸው አምሃ የላከውን ዘገባ የተያያዘውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።