በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፍሪቃ ከሚወለዱ የዱር እንስሳቶች ቁጥር የሚገደሉት ቁጥር ከፍ እንዳለ የመስኩ ባለሙያዎች ተናግረዋል


በዱር እንስሳት ላይ የሚፈፀመው ወንጀል በአሁኑ ጊዜ ሰላምና መረጋጋትን ከሚያውኩ የወንጀል ድርጊቶች ጭምር የተያያዘ እንደሆነ ተነገረ።

ዛሬ በአፍሪካ ከሚወለዱ የዱር እንስሳቶች ቁጥር የሚገደሉት ቁጥር ከፍ ስልሚል አፍሪካ በመላ በዱር እንስሳት ደህንነት ቀውስ ላይ ትገኛለች ሲሉ አንድ የመስኩ ባለሙያም ተናግረዋል። አፍሪካ ይህንን ቀዉስ ለመግታት ጠንካራ ህግጋትን እንድትደነግግና በስራ ላይ እንድታውልም አሳስበዋል።

በዱር እንስሳት ላይ የሚፈፀመው ወንጀል እንደሆነ ተነገረ /ርዝመት - 6ደ10ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:09 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG