አዲስ አበባ —
ለዛሬ ተይዞ የነበረው የአራቱ አምደኞች ጉዳይ ለሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ለአምስተኛ ጊዜ ተቀጥሯል። ለዚህም ምክኒያቱ ዳኞች ለሥልጠና በመሄዳቸው መሆኑን የተከሳሽ ጠበቆች ይናገራሉ።
ተለዋጭ ቀጠሮው በይፋ ያለመገለጹን ያመለከቱት የተከሳሽ ጠበቆች በጉዳዩ ማዘናቸውን አመልክተው ድርጊቱ ፍትሃዊ አይደለም ብለዋል። መለስካቸው ተከታትሎታል።
የተያያዘውን የድጽ ፊይል በመጫን ያዳምጡ።