በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፌዴራሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን የሥራ አፈጻጸም


አቶ አሊ ሱሌማን - የፌዴራሉ የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር
አቶ አሊ ሱሌማን - የፌዴራሉ የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር

የፌዴራሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ዛሬ በአዲስ አበባ ባካሄደው የክልልና የፈደራል የጸረ ሙስና ኮሚሽኖች አገር አቀፍ የሁለት አመት የባጀት ስራ አፈጻጸም።

የፌዴራሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን፣ ማስረጃ ኖሮት በፍርሃት ወይም በሰጋት ያልከሰሰዉ ተጠርጣሪ የለም ሲሉ ኮሚሽነሩ ተናገሩ።

ይሁንና በሕዝብ አስተያየትና በኮሚሽኑ ሥራ አፈጻጸም መካከል ልዩነት ሊኖር እንደሚችል የጠቀሱት ኮሚሽነር ዓሊ ሱሌማን በክልል ደረጃ በሚገኙ የጸረ ሙስና ኮሚሽኖች አስራር ግን ጣልቃ ገብነት እንደሚሰተዋል ተናግረዋል።

ፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን

ዘጋቢያችን መለስካቸዉ አመሃ ኮሚሽነር ዓሊን ያነጋገራቸዉ ዛሬ በአዲስ አበባ ሸራተን ሆቴል በተካሄደ የፌደራልና የክልል የስነ ምግባርና የጸረ ሙስና ኮሞሽን እና የአገር አቀፍ የጸረ ሙስና ጥምረት የሁለት ዓመት ባጀት የሥራ አፍጻጸም እንቅስቃሴና ዘገባ በቀረበበት ወቅት ነዉ።

ሙሉዉን ዘገባ የተያያዘዉን የድምጽ የድምጽ ፋልይ በመጫን ያድምጡ።

የፌዴራሉ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን የሥራ አፈጻጸም /ርዝመት - 5ደ10ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:10 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG