አዲስ አበባ —
ኦሪጅን አፍሪቃ 2015 (Origin Africa 2015) በሚል ስያሜ በመጪው ሳምንት አጋማሽ ላይ አዲስ አበባ አንድ ግዙፍ ዓለም አቀፍ የጨርቃ ጭርቅ አልባሳት ኢንዱስትሪና የቴክኒኖሎጂ አውደ-ርእይ እንደሚከፈት ታወቀ። በአውደ ርእዩ 180 አለም አቀፍ ፈብራኪዎችና ላኪዎች ከተለያዩ አህጉራት እንደሚሳተፉም ይጠበቃል። አዘጋጆቹ ኢትዮጵያ በዚህ አውደ-ርዕይ በብዙ አቅጣጫ ትጠቀማለች ይላሉ።
የአዲስ አበባው ዘጋብያችን መለስካቸው አመሀ የላከው ዘገባ የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።