አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ማኅበራዊ ተጠያቂነት መርሓ-ግብር፤ በ223 ወረዳዎች ውስጥ በሚሰጡ መሠረታዊ አገልግሎቶች፤ ጥራት፣ ፍትሐዊነትና ተደራሽነት ላይ፤ ተጨባጭ ለውጦችን አስገኝቷል ተባለ።
ፕሮዤክቱ ባከናወነው ሥራ ሚክናት፤ የመንግሥት የመልካም አስተዳደር ማስፈጸሚያ መሣሪያ እንደሆነም፤ አንድ የመንግሥት ባለሥልጣን አስታወቁ።