በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የአስችኳይ ረድኤት ፈላጊዎች ቁጥር 8.2 ሚልዮን ደረሰ


በኢትዮጵያ የአስችኳይ ረድኤት ፈላጊዎች ቁጥር 8.2 ሚልዮን የደረሰ ሲሆን ወደ $596. 4 ሚልዮን ዶላር የሚሆን እርዳታ እንደሚያስፈልግ ታወቀ።

በኢትዮጵያ የእለት ደራሽ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ እርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ወደ 8.2 ሚልዮን እንደደረሰ መንግስትና አጋር ለጋሾች በአንድነት ይፋ አደረጉ። አሁን የሚያስፈልገው እርዳታ $596. 4 ሚልዮን ዶላር መድረሱ ታወቀ።

የአዲስ አበባው ዘጋብያችን መለስካቸው አመሀ ከላከው ዘገባ ዝርዝሩን ለመስማት የተያያዘውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

በኢትዮጵያ የአስችኳይ ረድኤት ፈላጊዎች ቁጥር 8.2 ሚልዮን ደረሰ /ርዝመት - 3ደ54ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:54 0:00

XS
SM
MD
LG