አፍሪካዊ የግጭቶች አፈታት ዘዴዎች ላይ የሚወያይ ዓለምቀፍ ዓውደ ጥናት ዛሬ በመቀሌ ፕላኔት ሆቴል ውስጥ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
በትግራይ ክልል በሰውና በእንስሳት ያጋጠመ ድርቅ እንደሌለና ለመጭው ክረምት ዝግጅት እየተከናወኑ እንደሚገኙ የክልሉ የእርሻና የገጠር ልማት ቢሮ አሳውቋል፡፡
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በአድዋ ለሚገነባው የፓን አፍሪካን ዩኒቨርሲቲ የማዕዘን ድንጋይ አስቀመጡ።
በመቀሌ ከተማ ደግሞ ድምፃዊት ማህሌት ወልደጊዮርጊስ ነዋሪዎችን በማስተባበር ከተማውን በማፅዳት ላይ ትገኛለች። በጉልበትና በሃሳብ ያገዟትን የከተዋን ወጣቶች ደጋግማ አመስግናለች። ግርማይ ገብሩ ተጨማሪ ዘገባ አለው።
ህወሓት ባካሄደው የትጥቅ ትግል ከመሰረቱት አንዱ መሆናቸው የሚታወቁት አስገደ ገብረሥላሴ በጠና መታመማቸው ተዘግቧል።
የትግራይ ጤና ቢሮ መቀሌ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የዶክተር ማርቆስ የግል የሕክምና ማዕከል ለአንድ ዓመት እንዲዘጋ አዟል፡፡
በትግራይ ክልል ከትውልድ ጀምሮ ሁለት እጆቹ ከክንዱ በታች ባይኖሩም፤ በእጁ ሰርቶ በርካታ የገቢ ገንዝብ ከሚቆጥር ወጣት ጋር የተደረገ ቆይታ’
በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን ግኑኝነት ለመወሰን ጥናቶች መደረጋቸውን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ አስታውቀዋል፡፡
የመቀሌ ከተማ መስተዳድር በከተማዋ የሚታየውን ከፍተኛ የመኖሪያ ቤቶች ችግር ለማቅለል ያስችላል ያለውን እርምጃ መውሰድ ጀምሯል፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ በወሊድ ጊዜ የሚያጋጥመውን የእናቶችን ሞት ለመቀነስ የሚያስችል አዲስ ግኝት ለመጀመርያ ጊዜ በጥናት መገኘቱን ተዘግቧል።
18ኛው የኢትዮ ሱዳን የድንበር ልማት ስብሰባ መቀሌ ከተማ ውስጥ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
ዓረና ትግራይ በቅርቡ አራተኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ማካሄዱ ይታወቃል፡፡
ዓረና ትግራይ የድርጅቱ ሊቀመንበርን መመረጡን ገለፀ፡፡
ትግራይ ክልል ውቅሮ ከተማ ውስጥ ከ15 ዓመታት በፊት አንድ አባት ሁለት ልጆቹን ደፍሯል፤ ዳናይትንና ሄለን። እነ ዳናይት ገና ህፃናት እያሉ ነበር እናታቸው በሞት የተነጠቁት።
የአንድ ተማሪ ሞት 'ከተቃውሞ ጋር የሚያያዝ አይደለም' ተብሏል።
ወጣት ደሱ ጸጋዬ በቅጽል ስሙ “ማዲንጎ” በመቀሌ ከተማ የታወቀ ዕቁብ ሰብሳቢ ነው።
በሰሜን አሜሪካ የተቋቋመው "የራያ ረድኤትና ልማት ማሕበር" ማይጨው ከተማ ውስጥ በ8 ሚልዮን ብር በላይ ያሰራው ቤተ መጻሕፍትና የመረጃ ማዕከል ሰሞኑን በይፋ ተመርቋል።
መቐለ ከተማ ውስጥ ከአሁን በፊት "ፊደል ሰራዊት" በሚል ተደራጅተው የንባብ ክበብና የሥነ ጽሑፍ ምሽት ስያካሂዱ የነበሩ 12 ወጣቶች በአሁኑ ሰዓት ያሳተሙት የግል መፅሔት ባለፈው ሣምንት በይፋ ተመርቆ ለንባብ በቅቷል።
ተጨማሪ ይጫኑ