በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታቃውሞ የውኃ አቅርቦት መጓደል ነው ተባለ


የአንድ ተማሪ ሞት 'ከተቃውሞ ጋር የሚያያዝ አይደለም' ተብሏል።

ባለፈው ሣምንት በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የአንድ ተማሪ ህይወት ማለፉን ተከትሎ ተማሪዎች የውኃ አቅርቦት ተጓደለብን ብለው በዩኒቨርሲቲው ንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ማድረሳቸው ተገልጧል፡፡

ዘጋቢያችን ግርማይ ገብሩ ከዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች፣ መምህራንና ሰራተኞች ያገኘውን መረጃ ይዞ በተጨማሪም የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ኅብረት ፕሬዚዳንት የሆነችውን ተማሪ ፍርያት መረሳን አነጋግሯል፡፡

የሚመለከታቸውን የዩኒቨርሲቲው የበላይ ኃላፊዎችን ለማነጋገር ጥረት ቢያደርግም እንዳልተሣካለት ግርማይ ዘግቧል።

በዓዲግራት ዩኒቨርስቲ አንዳንድ ተማሪዎች ያነሱት ጥያቄ በዋነኝነት ከመጠጥ ውኃ አቅርቦት ጋር እንደሚያያዝ ተማሪዎች መምህራንና ተማሪዎች ይናገራሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታቃውሞ የውኃ አቅርቦት መጓደል ነው ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:05 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG