መቀሌ —
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የፓን አፍሪካን ዩኒቨርሲቲ የማዕዘን ድንጋይ ሲስቀምጡ
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በአድዋ ለሚገነባው የፓን አፍሪካን ዩኒቨርሲቲ የማዕዘን ድንጋይ አስቀመጡ።
የጣና ፎረም በተሰኘው ጉባዔ የተሳተፉ አንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በሥነ ሥርዓቱ ላይ መገኘታቸው ግርማይ ገብሩ ጠቅሶ የዩኒቨርሲቲው ግንባታ ዕቅድ ከሁለት ዓመታት በፊት ይፋ መደረጉን ይስታውሳል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
-
ግርማይ ገብሩ