በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመቀሌ ዕቁብ ሰብሳቢው "ማዲንጎ"


ወጣት ደሱ ጸጋዬ
ወጣት ደሱ ጸጋዬ

ወጣት ደሱ ጸጋዬ በቅጽል ስሙ “ማዲንጎ” በመቀሌ ከተማ የታወቀ ዕቁብ ሰብሳቢ ነው።

ከ1ሺህ 6መቶ 38 የከተማዋ የንግድ ማህበረሠብ አባላት በየሣምንቱ ዕቁብ በመሰብሰብ ለባለ ተረኛው ይሰጣል። ለድካሙ ዋጋ የመጀመርያው ዕቁብ ይከፈለዋል፤ ይህ ማለት በዓመት 4.5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ያገኛል።

"ማዲ" ገና በ9 ዓመቱ ኦቾሎኒ፣ ሎተሪና ካሴት በመሸጥ ነበር ንግዱን የጀመረው። ታድያ ካሴት ሲያዞር የማዲንጎ አፈወርቅ ዘፈን በማንጐራጎር ነበር የሚዝናናው። ከዚህ በመነሳት የመንደሩ ወጣቶች “ማዲ” የሚል ቅጽል ስም ሰጡት።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የመቀሌ ዕቁብ ሰብሳቢው "ማዲንጎ"
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:25 0:00
የመቀሌ ዕቁብ ሰብሳቢው “ማዲንጎ”
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:41 0:00

XS
SM
MD
LG