በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ታጋይ አስገደ ገብረሥላሴ ታመዋል


ህወሓት ባካሄደው የትጥቅ ትግል ከመሰረቱት አንዱ መሆናቸው የሚታወቁት አስገደ ገብረሥላሴ በጠና መታመማቸው ተዘግቧል።

ህወሓት ባካሄደው የትጥቅ ትግል ከመሠረቱት አንዱ መሆናቸው የሚታወቁት አስገደ ገብረሥላሴ በጠና መታመማቸው ተዘግቧል።

አቶ አስገደ "ውጭ አገር ሄጄ ለመታከም አቅም የለኝም፤ ኢህአደግና መንግሥት ልያሳክሙኝ ይገባል" ሲሉ በደብደቤ ጠይቀዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ አቶ አስገደ ገብረሥላሴ ትግሉን ከመሠረቱት ውስጥ አይደሉም የሚል በአንዳንድ መፅሐፍት የሰፈረውን አስተባብለዋል።

ከህወሓት ጋር ባሳለፉት የትጥቅ ትግል ጊዜ ከዚያም ከድርጅቱ በሐሳብ ልዩነት ከወጡ በኋላ ባካሄዱት ትግል የሚፀፅታቸው አንዳች ነገር እንደሌለ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ታጋይ አስገደ ገብረሥላሴ ታመዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG