መቀሌ —
የማይጨው ቤተ መጻሕፍትና የመረጃ ማዕከል
መጻሕፍት ቤቱ በርካታ የመማርያ መጻሕፍትና ኮምፒውተሮችም እንደተሟሉለት የማሕበሩን ሊቀ መንበር መምህር አብርሃ አባይለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።
ማዕከሉ በብዙዎች ቤተ መጻሕፍት ያልተለመደው ማየት ለተሳናቸው አገልግሎት እንደሚሰጥ ተደርጐ መሰራቱንም ተገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
ግርማይ ገብሩ