በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዶክተር ማርቆስ የግል ሕክምና ማዕከል ለምን ተዘጋ?


የዶክተር ማርቆስ የግል የሕክምና ማዕከል
የዶክተር ማርቆስ የግል የሕክምና ማዕከል

የትግራይ ጤና ቢሮ መቀሌ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የዶክተር ማርቆስ የግል የሕክምና ማዕከል ለአንድ ዓመት እንዲዘጋ አዟል፡፡

የትግራይ ጤና ቢሮ መቀሌ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የዶክተር ማርቆስ የግል የሕክምና ማዕከል ለአንድ ዓመት እንዲዘጋ አዟል፡፡

ቢሮው ይህንንእርምጃ የወሰደው የሕክምና ማዕከሉ ሕግ ተላልፏል በሚል እንደሆነ ገልጿል፡፡

በአንፃሩ የሕክምና ማዕከሉ ባለቤት ዶክተር ማርቆስ ገሰሰ የተላለፍኩት ሕግ የለም፤ እርምጃው ባለኝ የፖለቲካ ስብእና ላይ የተወሰደ ጥቃት ነው ሲሉ ይከሳሉ፡፡

ዶክተር ማርቆስ ገሰሰ ዓረና ትግራይ ጥር ወር ላይ ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ከተመረጡት 11 የፖሊት ቢሮ አባላት መካከል አንዱ መሆናቸው ይታወቃል፡፡

በጤና ቢሮ የጤና ቁጥጥር ይስራ ክፍል ሃላፊ አቶ ባህረ ተካ እርምጃው ሞያዊ እንጂ ፖለቲካዊ አንደምታ የለውም ይላሉ፡፡

ግርማይ ገብሩ የሁለቱንም ወገን አስተያየት ይዟል፡፡

የዶክተር ማርቆስ የግል ሕክምና ማዕከል ለምን ተዘጋ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:07 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG