በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ዳናይት" በወላጅ አባትዋ በተደፈረች ወጣት ላይ የተጻፈ መጽሐፍ


ትግራይ ክልል ውቅሮ ከተማ ውስጥ ከ15 ዓመታት በፊት አንድ አባት ሁለት ልጆቹን ደፍሯል፤ ዳናይትንና ሄለን። እነ ዳናይት ገና ህፃናት እያሉ ነበር እናታቸው በሞት የተነጠቁት።

በ10 ዓመቱዋ የተደፈረችው ዳናይት በ12 ዓመትዋ በተደረገላት ምርመራ በጥቃቱ ምክንያት ኤች አይ ቪ ቫይረስ ተገኝቶባታል።

ላለፉት 15 ዓመታት ምስቅልቅል ህይወት ያሳለፈችው ዳናይት አሁን ላይ ሴት ልጅ ወልዳለች፤ ልጅዋ ከቫይረሱ ነፃ ናት።

አባትዋ ከ14 ዓመታት በፊት በዋስ እንደተለቀቀ ከዚያም በኃላ አክስቷ ታንቆ መሞቱን እንደነገረቻቸው ቢሆንም ግን እስከ አሁን ድረስ ዳናይት የአባትዋ ጉዳይ መቋጫ እንዳልተደረገበት በፅኑ ታምናለች። ለ14 ዓመታት ያህል ፀረ ኤች አይ ቪ መድሐኒት ብትጠቀምም መደሐኒቱ ስለሚከብዳት ጭንቅላትዋ እየታመመች መሃል ላይ እንደምታቋርጠው አሁን ላይ ግን ለልጇ ስትል እየተሰቃየችም ቢሆን መድሐኒት መውሰድ እንደመረጠች ትናገራለች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"ዳናይት" በወላጅ አባትዋ በተደፈረች ወጣት ላይ የተጻፈ መጽሐፍ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:19 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG