በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አብርሃ ደስታ የዓረና ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ


አብረሃ ደስታ
አብረሃ ደስታ

ዓረና ትግራይ የድርጅቱ ሊቀመንበርን መመረጡን ገለፀ፡፡

የዓረና ፓርቲ አራተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ጥር 27 እና ጥር 28 በመቀሌ ከተማ ውስጥ ሲካሄድ ዓረና ትግራይ ለሉዓላዊነትና ለዲሞክራሲ ሃያ አምስት የማዕከላዊ ኮሚቴ አሥራ አንድ የሥራ አስፈፃሚ አባላትን በመምረጥ መጠናቀቁ ጠቅሶ ዘግቧል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አብርሃ ደስታ የዓረና ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:52 0:00
አብርሃ ደስታ የዓረና ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:55 0:00

XS
SM
MD
LG