በአዲስ አበባና በአካባቢዋ ሰሞኑን የተፈፀሙ ድርጊቶች በኦሮሞ ሕዝብ ህልውና ላይ የተቃጡ ጥቃቶች ናቸው ሲሉ አምስት የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች በጋራ አወገዙ፡፡
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ወሳኝ የሆነ የለውጥ ሂደት መጀመሯን በርካታ የበጎ ፈቃድ ሰዎችን እንደምትፈልግ ታዋቂ ምሁራንና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ፓ/ር መስፍን ወ/ማርያም አሳስበዋል፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ ሰሞኑን በአዲስ አበባና በዙሪያዋ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈፀመውን አሰቃቂ ነው ያለውን ግድያና ማፈናቀል አወገዘ፡፡
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በተለዋጭ አባልነት የቆየችበት ጊዜ ፍሬያማ እንደነበረ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
"ሰሞኑን በአዲስ አበባና በአካባቢዋ የተፈጠሩ አድራጎቶች የብዙ ውስብስብ ችግሮች ነፀብራቅ ናቸው" ብለዋል ቪኦኤ ያነጋገራቸው አንዳንድ ዕውቅ የፖለቲካና የማኅበረሰብ መሪዎች።
ወጣቱ በሕይወቱና በደሙ ያመጣውን ለውጥ ለማስቀጠል ዘብ መቆም እንዳለበት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አሳሰበ፡፡
ሠባት የተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድርጅቶች ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማና በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ወንጀል የፈፀሙ ቡድኖችና ግለሰቦችን በፅኑ አወገዙ።
በኢትዮጵያና ኤርትራ ሰሜን ምስራቃዊ ድንበር በሳላ ዛላንበሳ ትላንት የታየው ትዕይንት የሁለቱን ሃገሮች ፍቅርና አንድነት ያረጋገጠ ነበር ሲሉ በስፍራው የተገኙ መሰከሩ።
የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ /ኦፌኮ/ና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ልዩነቶቻቸውን አጥብበው በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸው መግባባት ላይ መድረሣቸውን አስታውቀዋል።
የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ መሪዎች አዲስ አበባ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
የሕዳሴው ግድብ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የነበሩት ኢንጂነር ስመኘው በቀለ፣ ራሳቸውን እንዳጠፉ ፖሊስ አረጋግጫለሁ አለ፡፡
የኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ፎረም ከነገ ጀምሮ በክልል ዋና ከተሞችና በአዲስ አበባ የሚካሄድ ውይይቶች ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡
በምዕራብ ጉጂ ዞን በተፈጠሩ ግጭቶች ንብረታቸው የወደመባቸው የቡና አቅራቢ ባለሃብቶች ማመልከቻ የደረሰው ከቅርብ ቀናት ወዲህ እንደሆነ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ከምዕራብ ጉጂ ዞን ተፈናቅለናል ያሉ 27 የቡና አቅራቢ ባለሃብቶች ለወደመ ንብረታቸው የፌዴራሉ መንግሥት ወደ 150 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ካሣ ጠየቁ።
የቀድሞውን የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሐመድ ኡመርን ጨምሮ አራት የክልሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በግድያና በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው መያዛቸውን ፖሊስ ለፍርድ ቤት አመለከተ፡፡
በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ተቃውሞን በማሰማት፣ ትችት በመሰንዘርና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ጉዳይ ይዞ አደባባይ በመውጣት የሚታወቀው አርቲስት ታማኝ በየነ ከ22 ዓመታት በኋላ በመጪው ቅዳሜ ኢትዮጵያ ሊገባ መሆኑን አስታወቀ። የአርቲስት ታማኝ አቀባበል የኢትዮጵያዊያን አንድነት ማብሰሪያ ምልክት እንደሚሆን አዲስ አበባ የሚገኘው የአቀባበሉን መርሃ ግብር የሚመራው ኮሚቴ አስታውቋል።
“የሕግ የበላይነትን ማስከበር በምንም መልኩ አያጠያይቅም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ።
ተጨማሪ ይጫኑ