አዲስ አበባ —
በምዕራብ ጉጂ ዞን በተፈጠሩ ግጭቶች ንብረታቸው የወደመባቸው የቡና አቅራቢ ባለሃብቶች ማመልከቻ የደረሰው ከቅርብ ቀናት ወዲህ እንደሆነ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ጉዳዩም ገና ጅምር መሆኑን የኮሚሺነሩ አማካሪ ተናገሩ፡፡
ኮሚሺኑ እስከዛሬ ተመሳሳይ ችግር ለደረሰባቸው ባለሃብቶች ያደረገው ድጋፍ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ደርሷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ