ዋሽንግተን ዲሲ —
አርቲስት ታማኝ በየነ በትናንትናው ዕለት ጉዞውን የተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። በሌላ በኩል አዲስ አበባ የሚገኘው የአቀባበሉን መርሃ ግብር የሚመራው ኮሚቴ ስለ አቀባበሉ መግለጫ ሰጥቷል።
የአርቲስት ታማኝ አቀባበል የኢትዮጵያዊያን አንድነት ማብሰሪያ ምልክት እንደሚሆን ኮሚቴው አስታውቋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)