በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የሕግ የበላይነትን ማስከበር በምንም መልኩ አያጠያይቅም" ጠ/ሚ አብይ አሕመድ

ጠ/ሚ አብይ አሕመድ
ጠ/ሚ አብይ አሕመድ

“የሕግ የበላይነትን ማስከበር በምንም መልኩ አያጠያይቅም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ።

“የሕግ የበላይነትን ማስከበር በምንም መልኩ አያጠያይቅም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ።

አሁን በሃገር ውስጥ የሚታየው አለመረጋጋት እንደሚሻሻልም ከትናንት በሰተያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር የሃገሪቱ የመከላከያ ኃይልም ተልዕኮውን ለመወጣት በሙሉ ብቃት ላይ እንደሚገኝም አስታውቀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

"የሕግ የበላይነትን ማስከበር በምንም መልኩ አያጠያይቅም" ጠ/ሚ አብይ አሕመድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:14 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG