በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አምስት የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሰጡት መግለጫ


አምስት የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሰጡት መግለጫ
አምስት የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሰጡት መግለጫ

በአዲስ አበባና በአካባቢዋ ሰሞኑን የተፈፀሙ ድርጊቶች በኦሮሞ ሕዝብ ህልውና ላይ የተቃጡ ጥቃቶች ናቸው ሲሉ አምስት የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች በጋራ አወገዙ፡፡

በአዲስ አበባና በአካባቢዋ ሰሞኑን የተፈፀሙ ድርጊቶች በኦሮሞ ሕዝብ ህልውና ላይ የተቃጡ ጥቃቶች ናቸው ሲሉ አምስት የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች በጋራ አወገዙ፡፡ ድርጉቱን የፈፀሙትም ለሕግ እንዲቀርቡም ጠየቁ፡፡

ፊንፊኔ ወይንም አዲስ አበባ መቼም ቢሆን የኦሮምያ አካልና የኦሮሞ ሕዝብ ናት አሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት የሽግግር መንግሥት መቋቋም እንደሌለበትም ገልፀዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

አምስት የኦሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሰጡት መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG