በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፖለቲካ ድርጅቶች በሀገሪቱ የተቀሰቀሱ ግጭቶችን አወገዙ

ሠባት የተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድርጅቶች
ሠባት የተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድርጅቶች

ሠባት የተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድርጅቶች ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማና በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ወንጀል የፈፀሙ ቡድኖችና ግለሰቦችን በፅኑ አወገዙ።

ሠባት የተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድርጅቶች ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማና በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ወንጀል የፈፀሙ ቡድኖችና ግለሰቦችን በፅኑ አወገዙ።

ግጭቶቹን አስተባብረዋል ያሏቸውን ከሀገር ውጭና በሃገር ውስጥ የሚገኙ ወገኖችም ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ የመንግሥት አካላትም ወንጀለኞቹን በአስቸኳይ ለሕግ እንዲያቀርቡ አሳስበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የፖለቲካ ድርጅቶች በሀገሪቱ የተቀሰቀሱ ግጭቶችን አወገዙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:14 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG