የኢትዮጵያና የሱዳን መሪዎች የአንዱ ሀገር ፀጥታና ደሕንነት የሌላውም እንደሆነና የማይነጣጠል ጥቅም እንዳላቸው አስታወቁ፡፡
ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ /ሰመጉ/ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስገዳጅ ድንጋጌዎች ምክንያት አንዳንድ ሥራዎቹን ለጊዜው ለማቋረጥ መገደዱን ይፋ አደረገ፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ በከተማ የሚኖረው ሕዝብ ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ መሆኑ ታወቀ፡፡
ኢህአዴግ ቅድመ ድርድር ውይይቱን ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመቀጠል መወሰኑን እንደገለፀ አስታውቋል፡፡ መድረክ በሰጠው መግለጫ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ መራዘምን ተቃውሟል፡፡
የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ እንዲቀጥል ሕዝቡ ፈቃዱን ሰጥቷል የሚለው የመንግሥት መረጃ ሕዝብን መናቅ ያመነጨው ነው ሲሉ አንድ እውቅ የተቃዋሚ መሪ ነቀፉ፡፡
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ፣ በሃያ ሁለት ተከሳሾችና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ዛሬ ብይን ሳይሰጥ ቀረ፡፡
ከመቶ ሃምሳ ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአሜሪካ መንግሥት ያስገነባው ብሔራዊ የኅብረተሠብ ጤና ማሰልጠኛ ማዕከል ዛሬ በይፋ ተመርቆ ለኢትዮጵያ የኅብረተሠብ ጤና ተቋም ተላለፈ፡፡
የአማራ ክልላዊ መንግሥት ምላሽ ሰጥቷል
ኢትዮ ቴሌኮም ለወራት ተቋርጦ ቆይቶ የነበረውን የሞባይል ወይንም የተንቀሳቃሽ ስልክ ኢንተርኔት አገልግሎት ከሦስት ቀናት በፊት መጀመሩን አስታወቀ፡፡
በኮልፌ ቀራኒዮ “ቆሼ” ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ በደረሰው አደጋ ምክንያት ጉዳት ያጋጠማቸውን ሰዎች የማቋቋሙ ሥራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንደሚፈፅመው የአስተዳደሩ የኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ኃላፊ አስታወቁ፡፡
የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ የመጨረሻ ሁለት ምስክሮቹን ዛሬ አሰማ፡፡
በተለምዶ “ቆሼ” ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ ላይ የደረሰው አሳዛኝ እልቂት አዲስ አበባ “በከፍተኛ ማኅበራዊ ቀውስ ውስጥ መሆኗን የሚያሳይ ማስረጃ ነው” ሲል የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አስታውቋል፡፡
ላዲሳባው የናዳ አደጋ አምነስቲ መንግሥትን ከሰሰ
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበርና የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና የዋስ መብታቸው እንዲከበር ያቀረቡትን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል፡፡ ፍርድ ቤቱ ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንዲዛወሩና የክሥ መቃወሚያ ካላቸውም እንዲያቀርቡ አዝዟል፡፡
ዶ/ር መረራ ጉዲና በዋስ እንዲፈቱ ጠበቆቻቸው ያቀረቡት ጥያቄ በሕግ በተደነገጉ ልዩ ሁኔታዎች መሠረት ውድቅ ይደረግልኝ ሲል ፌደራል ዓቃቤ ሕግ አመልክቷል፡፡
በሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ የአሜሪካ መንግሥት ድምፁን የሚያሰማው ምንንም ለመንቀፍ ወይንም ለማሳነስ አይደለም ሲሉ በአዲስ አበባ የሚገኘው፣ የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ ቃል አቀባይ ተናገሩ፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በቅርቡ ይፋ ያደረገው የ2016 ዓ.ም. (እአአ) የዓለም ሀገሮች የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሪፖርት በኢትዮጵያ ላይ ያተኮረው ክፍል "ሚዛናዊ አይደለም" ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ተችቷል፡፡
በኢንተርኔት አምደኞቹ በነሶሊያና የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ሽመልስና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ውሣኔ ለመስጠት መዝገቡን እንደገና ቀጠረ፡፡ በሁለተኛ ተከሳሽ ላይ ዓቃቤ ሕግ ያቀረበውን የይግባኝ አቤቱታ ግን ውድቅ አደረገው፡፡
ዶ/ር መረራ ጉዲና በዋስ እንዲፈቱና ጉዳያቸውን በውጭ ሆነው እንዲከታተሉ ጠበቆቻቸው አመለከቱ፡፡ ዓቃቤ ሕግ ተከሣሽ ባቀረቡት የዋስ ጥያቄ ላይ አስተያየቱን በፁሑፍ እንዲሰጥ ፍርድ ቤቱ አዝዟል፡፡
በሚመጡት ጥቂት አሥርት ዓመታት ውስጥ በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገሮች ከእንስሳት የሚገኙ የምግብ ተዋፅዕዎች ተፈላጊነት ከዛሬው አኳያ እስከ አራት እጥፍ እንደሚያድግ ተነገረ፡፡ በሚመጡት ጥቂት አሥርት ዓመታት ውስጥ በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገሮች ከእንስሳት የሚገኙ የምግብ ተዋፅዕዎች ተፈላጊነት ከዛሬው አኳያ እስከ አራት እጥፍ እንደሚያድግ ተነገረ፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ