በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሞባይል /የተንቀሳቃሽ ስልክ/ ኢንተርኔት አገልግሎት መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ

ኢትዮ ቴሌኮም
ኢትዮ ቴሌኮም

ኢትዮ ቴሌኮም ለወራት ተቋርጦ ቆይቶ የነበረውን የሞባይል ወይንም የተንቀሳቃሽ ስልክ ኢንተርኔት አገልግሎት ከሦስት ቀናት በፊት መጀመሩን አስታወቀ፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም ለወራት ተቋርጦ ቆይቶ የነበረውን የሞባይል ወይንም የተንቀሳቃሽ ስልክ ኢንተርኔት አገልግሎት ከሦስት ቀናት በፊት መጀመሩን አስታወቀ፡፡

ከመስከረም 25 እስከ ኅዳር 23 ቀን 2009 ዓ.ም. ማለትም ለሁለት ወራት ያህል የዚሕ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ያልተገለገሉበትን ሂሳብ መልሰው እንዲጠቀሙ የሚታስችል ሥርዓትም ዘርግቻለሁ ብሏል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የሞባይል /የተንቀሳቃሽ ስልክ/ ኢንተርኔት አገልግሎት መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:57 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG