አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፣ መላው አማራ ሕዝብ ድርጅት በተቃዋሚ ፓርቲዎች እና በኢህአዴግ ሲካሄድ ከነበረው ቅድመ ድርድር ውይይት ራሳቸውን ማግለላቸውን ይፋ አደረጉ፡፡
መድረክ ዛሬ በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ይሕን አቋሙን ከማሳወቁ ባለፈ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁን መራዘም ተቃውሟል። ኢህአዴግ ቅድመ ድርድር ውይይቱን ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ለመቀጠል መወሰኑን አስታውቋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ