በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት የአሜሪካን የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት ተቸ

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በቅርቡ ይፋ ያደረገው የ2016 ዓ.ም. (እአአ) የዓለም ሀገሮች የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሪፖርት በኢትዮጵያ ላይ ያተኮረው ክፍል "ሚዛናዊ አይደለም" ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ተችቷል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በቅርቡ ይፋ ያደረገው የ2016 ዓ.ም. (እአአ) የዓለም ሀገሮች የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሪፖርት በኢትዮጵያ ላይ ያተኮረው ክፍል "ሚዛናዊ አይደለም" ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ተችቷል፡፡

ዘገባው መሠረት ያደረገው የፖለቲካ ፍላጎት ያላቸው ሀይሎች ብቻ የሰጡትን መረጃ እንጂ ከመንግሥትና ከሀቀኛ ዜጎች የተገኘ መረጃ እንደሌለው ተገለፀ፡፡

ወደ ፊት ግን በመንግሥት ገለልተኛ አካል ነው የተባለው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ግኝቱን እንደሚያቀርብ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙሐመድ ሰዒድ ለቪኦኤ አንደገለፁት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መ/ቤት እአአ የ2016 የዓለም ሀገሮች የሰብዓዊ መብቶች ዘገባን ሲያወጣ በኢትዮጵያ ተፈጥረው የነበሩ ሁኔታዎችን በአግባቡ አልተገነዘበም ይላሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት የአሜሪካን የሰብዓዊ መብቶች ሪፖርት ተቸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:34 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG