በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኦፌኮ አመራሮችን ጨምሮ፣ በ22 ተከሳሾችና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ብይን ሳይሰጥ ቀረ


የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ፣ በሃያ ሁለት ተከሳሾችና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ዛሬ ብይን ሳይሰጥ ቀረ፡፡

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራት የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ አመራር አባላትን ጨምሮ፣ በሃያ ሁለት ተከሳሾችና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ዛሬ ብይን ሳይሰጥ ቀረ፡፡ ለዚህ ምክንያቱ ዓቃቤ ሕግ በተከሳሾቹ ላይ የቆጠረውን የድምፅ ከምስል ማስረጃ፣ በፍርድ ቤቱ የሥራ ቋንቋ አስተርጉሞ፣ ባላማቅረቡ እንደሆነ ፍርድ ቤቱ ገልጿል፡፡ ተለዋጭ ቀጠሮና ተጨማሪ ትዛዝ ሰጥቷል፡፡

ፌደራል ዓቃቤ ሕግ አራቱን የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ማለትም አቶ ጉርሜሳ አያኖ አቶ ደጀኔ ጣፋ አቶ አዲሱ ቡላላ እና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በሃያ ሁለት ተከሳሾች ላይ የሽብር ድርጊት ፈፅመዋል ሲል በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ክስ መስርቶባቸዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የኦፌኮ አመራሮችን ጨምሮ፣ በ22 ተከሳሾችና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ብይን ሳይሰጥ ቀረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:59 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG