በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ቆሼ” ላይ በደረሰው አደጋ መኢአድ የከተማውን አስተዳደር ከሰሰ

በተለምዶ “ቆሼ” ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ ላይ የደረሰው አሳዛኝ እልቂት አዲስ አበባ “በከፍተኛ ማኅበራዊ ቀውስ ውስጥ መሆኗን የሚያሳይ ማስረጃ ነው” ሲል የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አስታውቋል፡፡

በተለምዶ “ቆሼ” ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ ላይ የደረሰው አሳዛኝ እልቂት አዲስ አበባ “በከፍተኛ ማኅበራዊ ቀውስ ውስጥ መሆኗን የሚያሳይ ማስረጃ ነው” ሲል የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አስታውቋል፡፡

“የከተማው አስተዳደርም ለደረሰው ጉዳት ተጠያቂ ነው” ብሏል መኢአድ አክሎ፡፡

በአደጋው ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ዛሬም እያሻቀበ መሆኑ ታውቋል፡፡

የቆሻሻው ክምር መናድ ምክንያቱ ምን እንደሆነ የሚጠቁም በይፋ የወጣ መረጃ እስከአሁን የለም፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

“ቆሼ” ላይ በደረሰው አደጋ መኢአድ የከተማውን አስተዳደር ከሰሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:04 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG