አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያና የሱዳን መሪዎች የአንዱ ሀገር ፀጥታና ደሕንነት የሌላውም እንደሆነና የማይነጣጠል ጥቅም እንዳላቸው አስታወቁ፡፡ ከፖርት ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የባቡር ሃዲድ መሥመር ሥራ በቅርቡ እንደሚጀመር ይፋ ተደርጓል፡፡
የሱዳን ፕሬዚዳንት ፊልድ ማርሻል ኦማር ሀሰን አህመድ አልበሺር እና የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በሌሎች የሁለትዮሽ እና የአካባቢ ጉዳዮችም ላይ ሰፊ ውይይት እንዳደረጉ ታውቋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ