በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ መንግሥት ድምፁን የሚያሰማው "ምንንም ለመንቀፍ ወይንም ለማሳነስ አይደለም" - ኒኮላስ ባርኔት


የአሜሪካ ኤምባሲ - አዲስ አበባ
የአሜሪካ ኤምባሲ - አዲስ አበባ

በሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ የአሜሪካ መንግሥት ድምፁን የሚያሰማው ምንንም ለመንቀፍ ወይንም ለማሳነስ አይደለም ሲሉ በአዲስ አበባ የሚገኘው፣ የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ ቃል አቀባይ ተናገሩ፡፡

በሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ የአሜሪካ መንግሥት ድምፁን የሚያሰማው ምንንም ለመንቀፍ ወይንም ለማሳነስ አይደለም ሲሉ በአዲስ አበባ የሚገኘው፣ የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ ቃል አቀባይ ተናገሩ፡፡ በገዥው ፓርቲና በተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል የተጀመረውን ውይይትም መንግሥታቸው በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን አስታወቁ፡፡

ከጥቂት ቀናት በፊት ይፋ የሆነው የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የሀገሮች ዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ዘገባም የአሜሪካ ህዝብ ለሰብዓዊ መብቶች የሚሰጠውን ክብደት የሚያሳይ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በየዓመቱ የሚያወጣው ይህ በሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ያተኮረ ዘገባ የቀደሙትን ዓመታት ሁኔታ ከዛሬ ጋር የሚያወዳድር ሰነድ እንዳልሆነ አብክረው ይገልፃሉ፡፡

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ የመረጃ መኮነን እና ቃል አቀባይ ኒኮላስ ባርኔት፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የአሜሪካ መንግሥት ድምፁን የሚያሰማው "ምንንም ለመንቀፍ ወይንም ለማሳነስ አይደለም" - ኒኮላስ ባርኔት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:56 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG