በአጭር ጊዜ ውስጥ እውን ይሆናል በተባለው ግዙፍ ፓርቲ ለመዋሃድ ሰማያዊ ፓርቲ የራሱን ግምገማ ሰሞኑን ይፋ አድርጓል፡፡
ቪዥን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰበተኛ የጥናትና ምርምር ጉባዔውን አዲስ አበባ ላይ ከፈተ፡፡
በኢትዮጵያ ለሰላማዊ ትግል የተፈጠረው ምቹ ሁኔታ እንዳይቀለበስ ከለውጡ ኃይሎችና ለሰላም ከቆሙ የተለያዩ ተፎካካሪ ድርጅቶች ጋር በፅናት እንቆማለን ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት አስታወቀ፡፡
በኢትዮጵያ ከየትኛውም ጉዳይ በላይ መቅደም ያለበት አገርን ማረጋጋትና ሰላምን ማስፈን ነው ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት አስታወቀ።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ ገለልተኛም ነፃም አይደሉ ተባለ፡፡ የሕገ መንግሥት ፍርድ ቤት ማቋቋም፣ ለዚህ ችግር ትልቅ መፍትሄ እንደሆነም ተገለፀ፡፡
የግሉን ክፍለ-ኢኮኖሚ የመዋዕለ-ነዋይ አቅም ሊያግዝና ሊገነባ የሚያስችል የተባለ ስምምነት ዓለምቀፍ የገንዘብ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ጋር ተፈራርሟል።
በአለፉት 16 ዓመታት በኢትዮጵያ ከድኅነት ወለል በታች የሚኖሩ ዜጎች ቁጥር የቀነሰ ቢሆንም በድሃውና በባለፀጋው መካከል የነበረው ልዩነት ግን መስፋቱን አንድ ጥናት አስታወቀ፡፡
ኢትዮጵያ የጀመረችውን የለውጥ ጉዞ ለማስቀጠል ያለፈውን ችግር በሕግና በሥርዓት እንዲሁም በእርቅ መሻገር አማራጭ የለውም ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ አሳሰበ።
ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ የተጀመረው የለውጥ ሂደት፣ በዞንና በወረዳ ደረጃ አልወረደም አለ፡፡
ፖሊስ የአቶ አብዲ መሐመድ ዘመዶች ምሥክሮችን እያስፈራሩ ናቸው ሲል ለፍርድ ቤት አቤት አለ፡፡
ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክረት ጠበቆችና በመርማሪ ፖሊስ መካከል በተነሳው ክርክር፣ ብይን ለመስጠት ፍ/ቤት ለነገ ቀጠሮ ሰጠ፡፡
ኢህአዴግ በሕገወጥነትና በአምባገነናዊነት ያዋቀራቸው የመስተዳደር አከላለሎች ዛሬ ለተፈጠረው የመለያየት ስሜት እና ግጭቶች ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ከሰሰ፡፡
የጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ማኅበረሠቦችን በማቀራረብ፣ በተጀመረው ለውጥ አውንታዊ ሚና አንዲጫወቱ የክልሉ ፕሬዚዳንት ጥሪ አቀረቡ፡፡ በዘውግ መሥመር ሁኔትዎችን መቃኘት ኋላቀርነት ነው አሉ፡፡
በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ ከተማ በሚገኘው ወኅኒ ቤት እጅግ አሰቃቂ በተባለ በሰው ልጆች ላይ በተፈፀመ ወንጀል የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን እንደተካፈሉበት የክልሉ ፕሬዚዳንት ይፋ አደረጉ።
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ራይነር ዛሬ ከሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጣፋ ሞሐመድ ጋር በክልሉ ሰላምና ፀጥታ እንዲሁም በልማት ጉዳዮች ላይ ተነጋግረዋል። የተለያዩ የልማት ተቋማትንም ጎብኝተዋል። በቦታው የሚገኘውን የአሜሪካ ድምፅራድዮ ዘጋቢ መላስካቸው አመሀን ስለጉብኝቱ እንዲያብራራልን አነጋግረነዋል።
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ራይነር ዛሬ ከሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጣፋ ሞሐመድ ጋር በክልሉ ሰላምና ፀጥታ እንዲሁም በልማት ጉዳዮች ላይ ተነጋግረዋል።
የኢትዮጵያ ፓርላማ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾማቸው፡፡
በኢትዮጵያ በአለፉት ስምንት ወራት ሁለት ተቃራኒ የሚመስሉ ሁነቶች እየተስተዋሉ ይገኛሉ፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ