በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቪዥን ኢትዮጵያ ሰባተኛውን ጉባዔ በአዲስ አበባ ከፈተ


የቪዥን ኢትዮጵያን ፕሬዚዳንት ፕ/ር ጌታቸው በጋሻው
የቪዥን ኢትዮጵያን ፕሬዚዳንት ፕ/ር ጌታቸው በጋሻው

ቪዥን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰበተኛ የጥናትና ምርምር ጉባዔውን አዲስ አበባ ላይ ከፈተ፡፡

ቪዥን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰበተኛ የጥናትና ምርምር ጉባዔውን አዲስ አበባ ላይ ከፈተ፡፡ የድርጅቱ ፕሬዚዳንት ከመንግሥት ጋር ትብብር መደረጉን አስታወቁ፡፡

ለሁለት ቀናን በሚዘልቀው በዚሁ ጉባዔ ከሀያ በላይ የጥናት ፁሁፎች እንደሚቀርቡ ተገልጿል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ቪዥን ኢትዮጵያ ሰባተኛውን ጉባዔ በአዲስ አበባ ከፈተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:51 0:00

ቪዥን ኢትዮጵያ ሰባተኛውን ጉባዔ በአዲስ አበባ ከፈተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:18 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG